Latest ፡ BBC Amharic · 1 hour ago
የሁቲ አማፂያን በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ የሚገኝ የነዳጅ ማከማቻ ማጥቃታቸውን አስታወቁ የሁቲ አማፂያን በሳዑዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ የሚገኘውን የነዳጅ ማከማቻ በተወንጫፊ ሚሳዔል እና ድሮኖች ማጥቃታቸውን አስታወቁ። ሳዑዲ አረቢያ ጥቃቱ ስለመፈጸሙ ወዲያውኑ ማረጋገጫ አልሰጠችም። የሁቲ ታጣቂዎች ጥቃቱን የፈጸሙት ሳዑዲ በሰነዓ እና ሌሎች የየመን ግዛቶች ላይ ለፈጸመቻቸው የአየር ድብደባዎች ምላሽ መሆኑን ተናግረዋል።
Read at BBC Amharic Source Every source AMN Government (3651) Fana Broadcasting (1353) Soccer Ethiopia (643) Addis Standard (153) AllAfrica Ethiopia (137) BBC Amharic (59) Capital Ethiopia (53) Shega (35) Addis Fortune (27) Ethiopia Insight (11) Wazema Radio (10) Topic Every topic News (5357) Sport (643) Business (83) Technology (35) Analysis (14) 6,132 stories
More stories BBC Amharic ፡ 7 hours ago
የኤርትራ ሠራዊት ድንበር ተሻግሮ ባለፉት ቀናት በተካሄዱ ውጊያዎች ውስጥ መሳተፉን በመግለጽ የኢትዮጵያ ምላሽ ከባድ እንደሚሆን ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣን ተናገሩ። ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙ…
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 10 hours ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ መልካ ሀርሰዴ በአባገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች ምርቃት በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሀሳብ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች…
News ፡ አማርኛ
Addis Fortune ፡ 10 hours ago
Tens of thousands gathered around Meskel Square for this year’s Irreecha held last week, the thanksgiving festival, in a swirl of colour, song and dance....
Business ፡ English
Addis Fortune ፡ 10 hours ago
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Business ፡ English
Addis Fortune ፡ 10 hours ago
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Business ፡ English
Addis Fortune ፡ 10 hours ago
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Business ፡ English
Addis Fortune ፡ 10 hours ago
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Business ፡ English
Addis Fortune ፡ 10 hours ago
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Business ፡ English
Capital Ethiopia ፡ 14 hours ago
Ethiopian businesses will soon have a clear, practical roadmap for trading goods across the African Continental Free Trade Area (AfCFTA).
Business ፡ English
Capital Ethiopia ፡ 15 hours ago
African countries and regional institutions must move urgently from policy commitments to coordinated implementation if electric mobility is to strengthen energ…
Business ፡ English
Capital Ethiopia ፡ 15 hours ago
The humanitarian landscape in northern Ethiopia has suffered a severe setback following the abrupt collapse of the fragile peace agreement established in 2022, …
Business ፡ English
Capital Ethiopia ፡ 15 hours ago
African agriculture does not suffer from a shortage of promising projects. The harder challenge is turning them into businesses that can survive after grants, p…
Business ፡ English
Fana Broadcasting ፡ 20 hours ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ እውነት እና ፍትሃዊነትን መሰረት ያደረጉ ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮች ሲሰሙ መሸማቀቅን የሚመርጡ ወገኖች መኖራቸው ባይካድም፣ የታሪክና የህግ እውነታዎች ግን መቼም ቢሆ…
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 20 hours ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች የተገኙ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦችን በአግባቡ በማደራጅትና በኮሚሽኑ ምክር ቤት በማፅደቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረክቧል።
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 20 hours ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 21 hours ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከአል አራቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያ የባህር በር …
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 22 hours ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ግንኙነት ታሪክ ውስጥ ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን ከቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ እውነታዎች ጋር እያጣጣሙ መጓዛቸው የህልውናና የዕድገት መሠረት ነው። የመደመር ፍልስፍናን መሠረት ባደረገው የው…
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 1 day ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የልብ ቀን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ማዕከል በነፃ የልብ ምርመራና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው። “አንድም የልብ ምት አታምልጠን” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ በሚገኘው የ202…
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 1 day ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የትልቅ ሀገር ፣ የትልቅ ህዝብ እና ታላቅ ርዕይ እናት ናት ፤ የረጅም ዘመን ስልጣኔ ባለቤት ዛሬም እንደ ትላንቱ በታሪካዊ ፈተናዎች እና በጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች መገናኛ መስቀለኛ መንገድ ላይ …
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 1 day ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2027 የሚካሄደውን የአፍሪካ የንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔ እንድታስተናግድ ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ በዛምቢያ በተካሄደው የአፍሪካ የንግድ ኮንቨርጀንስ ጉባዔ ላይ ኢት…
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 1 day ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢሬቻ የምስጋና፣ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ሕያው መገለጫ ነው። በዛሬው ዕለት ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ “ኢሬቻ ለብሔራዊ መግባባት ” በሚል መሪ ቃል እሴቱን ጠብቆ በድምቀት ተከብሯል።
News ፡ አማርኛ
BBC Amharic ፡ 1 day ago
የህወሓት ኃይሎች መዲናዋን ለቅቀው መውጣታቸውን የክልሉን ጋዜጠኛ እና ነዋሪዎችን ጠቅሶ የፈረንሳይ የዜና ወኪል (ኤኤፍፒ) ዘገበ። ከፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት ጋር በመሆን ከትግራይ ኃይሎች ጋር እየተዋጋ ያለው 'የትግራይ የሰላም ኃይሎች' በበኩሉ የክልሉን …
News ፡ አማርኛ
Fana Broadcasting ፡ 1 day ago
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ የኦሮሞን ህዝብ ክብር ፣ታላቅነት እና ለሃገር ያለውን ፍቅር በድምቀት ያሳየ ሆኖ ተጠናቅቋል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ።
News ፡ አማርኛ
Show more ፡ 6,108 left
Where this comes from Every hour the site reads these newsrooms' own feeds. Some appear only in the archive: a paper that blocks automated readers stops being collected, but what it already gave us stays searchable.
AMN Government (3651) Fana Broadcasting (1353) Soccer Ethiopia (643) Addis Standard (153) AllAfrica Ethiopia (137) BBC Amharic (59) Capital Ethiopia (53) Shega (35) Addis Fortune (27) Ethiopia Insight (11) Wazema Radio (10)
Related
Blog ፡ Ethiopian Calendar ፡ Ethiopian History ፡ Constitution